ለመኪና ጠያቂወች ፈቃድ ይስጡ ወይም ይከልክሉ፡፡ 1 መኪና ከ 1 በላይ ጠያቂ ካለው ለሚገባው በመፍቀድ የሌሎችን ጥያቄ ውድቅ ያድርጉ፡፡
አዳዲስ የመኪና ተጠቃሚወችን አንድ ጊዜ ብቻ ይመዝግቡ፡፡
አዲስ መኪና ሲገዛ ወይም በኮንትራት ሲመጣ የመኪናውን መረጃ በጥንቃቄ ይመዝግቡ፡፡
አዳዲስ ሹፌሮች ሲቀጠሩ መረጃቸውን በጥንቃቄ ይመዝግቡ፡፡
አዳዲስ ጥበቃዎች ሲቀጠሩ መረጃቸውን በጥንቃቄ ይመዝግቡ፡፡
በተገልጋዮች የቀረበ ቅሬታዎችን ይመልከቱ እና እርምጃ ይውሰዱ።